Ethiopian spiritual Harp/ የኢትዮጵያ በገና

Ethiopian spiritual Harp/ የኢትዮጵያ በገና

$400.00

Ethiopian spiritual instrument. very Amazing Sound 10 strings that’s made from lamb intestine  very beautiful design with Patterns and Cross 53 inch long and 24 inch wide     በድንቅ ዲዛይን የተዋበ በገና ከጉልህ ድምፅ ጋር በእንስሳት ተዋጽዎ የተሰሩ 10 ክር ያሉት 53 ኢንች ቁመት እና 24 ኢንች ስፋት ያለው በተለያዮ ሐረጎች መስቀል ዲዛይን እና በቅዱስ ዳዊት ምስል የተዋበ N.B. Thank you for purchasing our product. We would like to inform that we may not deliver your product based on the time specified on shipping. It takes 30 to 45 days. If you agree, please proceed to check out your product. Thank you! ማስታወሻ እቃችንን ስለገዙ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ልናሳስቦት የምንወደው የሺፒንግ ቀን ተብሎ በላኪ ድርጅቶች የተገለጸው የምርት ቀንን ስለማያካትት ትዕዛዞን ዴሊቨር ለማድረግ ከ30 እስከ 45 ቀናት እንደሚያስፈልግ ቀድመን ልናሳስቦት እንወዳለን፡፡ እናመሰግናለን!  

Show More Show Less